በሀገራዊ ጥሪው ወደ ሀገር የሚገቡ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን የባሕር ዳር...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል፡፡
ወደ ሀገር ቤት የሚመጡ እንግዶችን በባሕር ዳር ከተማ ለማስተናገድ ዝግጅት መደረጉን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ተናግረዋል።
ዶክተር...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና አስተሳሰቡ በኢትዮጵያ ምድር ዳግም ላይነሱ መቀበር እንዳለባቸው የደብረ ማርቆሰ...
ደብረማርቆስ፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምእራባዉያን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት በሕዝብ የተመረጠውን መንግሥት በማስወገድ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ወደ ስልጣን ለማምጣት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጥረት አድርገዋል፡፡ የዓለም ማኅበረሰብ ስለ ኢትዮጵያ ያለውን እውነታ እንዳይረዳ...
አብዛኛው አካባቢዎች ከሽብር ቡድኑ ነጻ መሆናቸውን ተከትሎ የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በተወሰኑ ጉዳዮች...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትናንት ተወያይቶ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን እና በተወሰኑ ጉዳዮች ዙሪያ ማሻሻያ ማድረጉን የክልሉ መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናግረዋል፡፡...
“የሀገር ኅልውናን ለማስቀጠል ግንባር ድረስ በመዝመት ደማቅ የታሪክ ዐሻራ እያሳረፍን በመኾናችን ደስተኞች ነን” ዘማች...
ታኅሣሥ14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በየትኛውም የውጭም ኾነ የሀገር ውስጥ ጠላት ተደፍራ የማታውቅ ኢትዮጵያ፤ ጀግኖች ልጆቿ ከምንም በላይ ነጻነታቸውን አጥብቀው የሚፈልጉ ለዚኽም የሚከፈለውን ዋጋ ኹሉ በአንድነት የሚከፍሉ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን ጀግንነት፣ ጥልቅ የሀገር ፍቅር፣ ሀገር ስትደፈር ሆ!...
“ከኅልውና ዘመቻው ዓላማ አንፃር ጦርነቱ አልተቋጨም፤ በዘመቻው አኩሪ ገድል ለፈጸሙ የወገን ጦር አባላት የክልሉ...
ታኅሣሥ14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ትናንት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክሮ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናግረዋል፡፡
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች ወረራ በመፈጸም...







