“ሕዝብ ሰላምን ይፈልጋል፣ ሰላምን የማይፈልገው በግጭት ተጠቃሚ የኾነ ብቻ ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቡሬ ከተማ እና ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ የችግሮችን መነሻ...

“ሰላም የሐቀኞች ውጤት ናት” አቶ ፍስሃ ደሳለኝ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከሀገር ሽማግልዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣...

ለእውነት እና ለሰላም በቁርጠኝነት እንነሳ፣ ለሰላም የሚከፈለውን ዋጋ እንክፈል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቡሬ ከተማ እና ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳተፊዎች እኛ ግጭት እና ጦርነት አንፈልግም፤ ለዓመታት ተሰቃይተናል፤ ሰላም እንፈልጋለን፤ ጽንፈኝነትን እና ጽንፈኛውን...

“ታጣቂዎች ወንድሞችና ወዳጆች ሊኾኑን የሚችሉት ከጥፋት ሲወጡ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ተወያይተዋል። የሀገር ሽማግልዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣...

በሸዋ ሮቢት ከተማ አንጻራዊ ሰላም ተፈጥሯል።

ከሚሴ: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበባው ሰይድ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...