❝የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና...
ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ የሚታወቀው ከደስታ ጊዜያት ይልቅ ቤተሰቡ ችግር በገጠመው ወቅት ነው። የፈተና መብዛት አንዳንዱን ቤተሰብ ሲያቀራርበው አንዳንዱን ያራርቀዋል፡፡ ደካማ መሠረት ያለው ቤተሰብ ውስጥ አደጋ ሲከሰት...
ሕዝቡ ከሐዘን ወጥቶ ለትውልድ የሚተርፍ የጀግንነት ሥራ እንዲከውን ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ።
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወልድያ ከተማ ተገኝተው ከሰሜን፣ ከደቡብና ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳድር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ከብፁዕ ...
አሻጋሪው አባት ብፁዕ አቡነ በርናባስ
ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሚታወቁበት እሴት አንዱ በችግር ወቅት በመረዳዳት ችግርን መሻገር ነው። የኢትዮጵያዊያን የመረዳዳት እሴት ከግብረ ገባዊነት ባለፈ በሃይማኖታዊ አስተምሕሮውም ትልቅ ቦታ አለው። የመረዳዳት እሴት ሃይማኖታዊ ቦታው ምን ያክል መንፈሳዊ ዋጋ እንዳለው...
“መገን የራያ ልጅ መገን ጉራ ወርቄ የጀግኖቹ ቦታ ተመልከት እያለ ሠላሳ ተኮሶ ሠላሳ...
ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማጌጫቸው መውዜር፣ መጠጣቸው ወተትና ማር የሆነ፣ ትጥቃቸው የማይላላ፣ ዝናር ከወገባቸው፣ ጠመንጃ ከትክሻቸው የማይለያቸው፣ ፍቅርና ደግነት ፣ አልሞ መምታትና ጀግንነት የማይለያቸው ጀግኖች። በጀግኖቹ ጎራ ተኩሶ መሳት አይታወቅም። አፈሙዝ ከዞረ፣ ጀግናው...
የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ የአመራር ለውጥ አደረገ።
ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ የአመራር ለውጥ አደርጓል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በብሔረሰብ አስተዳደሩ በወረራ በቆየባቸው ወቅት ግድያ፣ ዘረፋ እና ንብረት የማውደም ተግባር...








