“በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት ድርሻ የሌለው ኢትዮጵያዊ የለም” ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳቶችን ፈጥሮ ያልፋል፡፡ ነገር ግን ሰላም በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ እውን አይሆንምና ምድር አያሌ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፡፡ በጦርነት ደብዛቸው የጠፋ ጥንታዊ...

አካባቢያቸውን በጠላት ላለማስደፈር በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኙ በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የወገን ጦር አባላት...

ገንዳውኃ፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራና በአፋር ክልል በርካታ ንጹሐንን ገድሏል፣ ንብረት ዘርፏል፤ አውድሟል፡፡ የወገን ጥምር ጦር በጥፋት ቡድኑ ላይ በወሰደው የተቀናጀ እርምጃ አብዛኛው ሙት፣ ቁስለኛ እና ምርኮኛ ሲሆን...

አነጣጥሮ ተኳሽ ጀግና የምትወዱ ከእነ አጅሮች ሀገር ራያ ውረዱ”

"አነጣጥሮ ተኳሽ ጀግና የምትወዱ ከእነ አጅሮች ሀገር ራያ ውረዱ" ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አበው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ ይሆናል፣ ነገር ግን የባርነት ጠባይ አለበት ብለው ጠላቶቹም ቢሆኑ አይመሰክሩም ይላሉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በማጌጥ አይኮራም፣ የእርሱ ኩራት...

“እናቱን የበላውን ከሃዲ ቡድን ጨርሶ መቅበር ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ጀግኖች

ሁመራ፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምድሩ እጅግ ለም፤ ሕዝቡ ለጠላት ማይቀመስ ጀግና ነው፤ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጡ ሪ ቡድን በሥልጣን ዘመኑ ይህንን አካባቢ ያለማንነቱ ማንነት ሰጥቶ ሃብቱን ሲዘርፍ፣ ሲገድል እና ሲያፈናቅል ቆይቷል፡፡ ለጠላቱ የእግር እሳት...

በአሸባሪው ትህነግ የወደመው የአለውሃ ድልድይ የግንባታ ሥራ ተጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን የጥፋት ተግባር ተሰብሮ የነበረውን የአለውሃ ድልድይ የጥገና ስራ ተጀምሯል። የጥገናው ስራ ከስምንት እስከ አስር ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡ የድልድዩ...