በተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሸኔ የፈጸሙትን ሰብዓዊ መብት ጥሰትና ውድመት የሚያሳይ...

ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሸኔ የፈጸሙትን ሰብዓዊ መብት ጥሰትና ውድመት የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ተደርጓል። አሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሸኔ የፈጸሟቸውን እጅግ ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣...

“እርሳቸው ግን እውነተኛውን ተጋድሎ ተጋድለውታል”

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም መምህር ፣ ድንቅ መሪ፣ ተስፋን አብሳሪ፣ በክፉ ቀን በፅናት የሚኖሩ፣ የሚከተሏቸውን ሳይታክቱ ወደ መልካሙ ሥፍራ የሚመሩ፣ ለምስጋና የበረቱ፣ ብርቱ፣ መልካምነት፣ ደግነት ፣ አዛኝነት የማይለያቸው። በሰርክ ለፈጣሪያቸው ምስጋና ያቀርባሉ፣...

ጀግኖችን እናክብር፣ እንዘክር፣ ጀግኖችም እንሁን!

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገራቸው በጀግንነት መስዋእትነት ከፍለው ላለፉ ጀግኖች ተገቢውን ክብር መስጠትና በቋሚነት እንዲታወሱ ማድረግ እንደሚገባ ሀገራቸው ላቀረበችላቸው ጥሪ በጎ ምላሽ የሰጡ የቀድሞ አየር ኀይል አብራሪ የዲያስፖራ አባላት ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ ከተፈተነችባቸው...

“ከድል በኋላ ያሉ ድኅረ ድል መዛነፎችን ማረም እና የጋራ መግባባት መፍጠር አስፈላጊ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዓላማ የክልሉን አመራር ለቀጣይ ተልዕኮ ማዘጋጀት እና ማብቃት ነው ተብሏል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ...

የፌደራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀምረዋል፡፡ ለ3 ቀናት የሚቆየው ውይይትም የተገኙትን ሁለንተናዊ ድሎች ጠብቆ የማስፋትና ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት ማሸጋገር ላይ ያተኮረ ይሆናል ተብሏል፡፡...