“የተፈናቀሉትን የመመለስና የመቋቋም ሥራ በከፍተኛ ርብርብ እየተሠራ ነው” አቶ ስዩም መኮንን

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በክልሉ ባደረሰው ዝርፊያና ውድመት፣ ለተጎዱ ወገኖች በሚደረግ አስቸኳይ...

ባሕር ዳር እንግዶቿን መቀበል ጀምራለች፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው መግባት ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ አንድ ሚሊየን የሚደርሱ የዳያስፖራው ማኅበረሰብ አባላት ወደ ሀገራቸው ይገባሉ ተብሎ በሚጠበቅበት በዚህ መርኃ ግብር መንግሥት...

“ይሕ የወለድሽው ልጅ አድጎ ነገ እኛን ነው የሚያጠፋው ብለው ገደሉት” ልጇን በአሸባሪው ቡድን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ግብሩ እና ሥራው ኹሉ ሰይጣናዊ ነው። የሽብር ቡድኑ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ድሃና ወረዳ ጭላ ቀበሌ በአንዲት ለፍቶ አዳሪ እናት ላይ የፈጸመው ግፍ እጅግ...

❝የማይዝሉ ክንዶች፣ የማይደክሙ ጀግኖች❞

ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዘናጠፈው ቁመናቸው፣ ልብ የሚያስደነግጠው ጎፈሬያቸው፣ በእውቅ የተሠራው ጥርቅ ጫማቸው፣ በገላቸው ላይ በውበት የሚወርደው ጎሚሷቸው፣ በትክሻቸው ላይ ስትሞናሞን የምትውለው መውዜራቸው እና ክላሻቸው፣ ተሰምቶ የማይጠገበው ለዛቸው፣ አሳስሮ የሚያስቀረው ፍቅራቸው፣ ወገን የሚያኮራው ጀግንነታቸው...

❝ሀገራችን የገጠማትን የኅልውና አደጋ በተሟላ ድል የምታጠናቅቀው በጦርነቱ የነበሩ ጥንካሬዎችን በማጎልበት የሚስተዋሉ መዛነፎችን...

ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም፣ የምዕራብ ጎጃም፣ የአዊ ዞን እና የባሕር ዳር ከተማ መካከለኛ አመራሮች 2ኛ ዙር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዓላማ በየደረጃው ያለ አመራር በጦርነቱ...