በሰሜን ወሎ ዞን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደመ አንድ ትምህርት ቤት መልሶ እንደሚገነባ የአራዳ...
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አባወይ ዮሐንስ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎች ንጹሃንን ከመግደል ባለፈ ሕዝብ የሚገለገልባቸውን ተቋማት መዝረፉንና ማውደሙን አስረድተዋል፡፡...
“ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤ እጅግ ያስደሰተኝ የበዓል አከባበር ነው” በላል ይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት...
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የውጭ ዜጎች በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላል ይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል እያከበሩ ነው። አሚኮ ያነጋገራት ባርዞሎማአስ ማንፊርድ የመጣችሁ ከጀርመን ነው፤ በላል ይበላ ከባለቤቷ ጋር ተገኝታ በዓልን...
የመላእክት እና የሰው ልጆች የጋራ ዝማሬ አምሳል የሆነው ቤዛ ኩሉ በደብረ ሮሃ ...
በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላል ይበላ በቤተ ማርያም በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሃይማኖታዊ ሥርዓት የሚከወነው ቤዛ ኩሉ በሊቃውንት እየተፈጸመ ነው።
በቤተ ማርያም ከማሜ ጋራ ጫፍ ላይ እና ከሥር በሥርዓት የተደረደሩ ካባና ሸማ ለባሽ ሊቃውንት የዓለም...
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የልደት በዓልን ለማክበር ላልይበላ ገቡ።
ላልይበላ: ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ለማክበር ላልይበላ ገብተዋል።
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላልይበላ በብሔራዊ ደረጃ እንደሚከበር የቱሪዝም ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል።
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ...
❝እነሆ ጌታ ተወልዷል፣ ዓለምም በብርሃን ተመልቷል❞
❝እነሆ ጌታ ተወልዷል፣ ዓለምም በብርሃን ተመልቷል❞
ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምንም ሳይኖር፣ ምንም ሳይፈጠር አስቀድሞ ይኖር ነበር። አኗኗሩ ረቂቅ ነው። ፍጥረታትንም ፈጠረ፣ ዓለምን ካለመኖር ወደ መኖር አሸጋገረ፣ ከዓለም በፊት የነበረ፣ አሁንም ያለ፣ ዓለምን አሳልፎ...








