‹‹…በቅዱስ ላልይበላ ደብር እና በዞናችን ማኅበረሰብ ስም ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ›› ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን እና የደቡብ ወሎ ዞኖች እንዲሁም የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ የልደት በዓልን አስመልክቶ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክ አስተላልፈዋል፡፡
ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ...
በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላል ይበላ የልደት በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች...
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስና የቅዱስ ላል ይበላ የልደት በዓል ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ፣ ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ
የልደትን በዓል መሰላም መጠናቀቅ አስመልክቶ በላል ይበላ መግለጫ የሰጡት...
“ልደትን በላልይበላ እንዲህ በደመቀ መልኩ እንድናከብር ውድ ሕይዎታቸውን ለከፈሉ ሁሉ ምሥጋናችን ይድረስ” የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት...
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የልደት በዓልን ለመታደም በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ ተገኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ለሃይማኖቱ ተከታዮች ባስተላለፉት መልዕክታቸው "ከስድስት ወራት የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በኋላ ልደትን በላልይበላ እንዲህ በደመቀ...
‹‹የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አንዱ የታላቅነታችን ማሳያ ነው›› አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
ላይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በልደት በዓል አከባበር ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ፍጹም ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው፣ የተጣሉ የታረቁበት፣ ፍቅር የተሰበከበት፣ አንድነት የታወጀበት የፍቅር...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በቅዱስ ላልይበላ በቤዛ ኩሉ ሥነ-ስርዓት ላይ ባስተላለፉት...
• ያ ሁሉ የጭለማ ጊዜ አልፎ ልደትን በላል ይበላ በዚህ መልክ እንድናከብር የረዳን ፈጣሪ ይመስገን፤
• ላል ይበላ የእምነት እና የተቀደሰ ቦታ ብቻ አይደለም፤ ላልይበላ እፁብ ድንቅ የሆነ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ የሥልጣኔ፣ የባሕል እና የእምነት መገለጫ...








