“ስሟን ለማደስ እጅግ ከፍተኛውን ጀግንነትና ለማሰብ የሚከብደውን ብቃት ስላሳያችሁ ኢትዮጵያ አብዝታ ታከብራችኋለች” የጦር ኃይሎች...
ጥር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት ምረቃ ላይ የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕግ ማስከበር እና የኅልውና ዘመቻው በመከላከያ ኃይሉ በሳል አመራር የሰጡ እና ጀብዱ...
ወደር የሌለው የጥቁር አንበሳ ጀግና ሜዳይ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ወደር የሌለው የጥቁር አንበሳ ጀግና ሜዳይ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተሸለሙ፤
1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
2. ጀነራል አበባው ታደሰ
3. ጀነራል ባጫ ደበሌ
4. ሌ/ጀ አለምሸት ደግፌ
የዓድዋ ድል ጀግና ከፍተኛ...
በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የደረሱ ጉዳቶችን እና በክልሉ ሊለሙ የሚችሉ ፀጋዎችን የሚያሳይ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አውደ ርዕዩ እየተጎበኘ የሚገኘው በክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ በነዋሪዎችና በዳያስፖራው ነው። አውደ ርዕዩ እየተካሄደ የሚገኘው በባሕር ዳር ከተማ ነው። በክልሉ መንግሥት የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ በአማራ ክልል...
አንዲት ግራር – ቃልኪዳን የታሰረባት የነፃነት ተምሳሌት
ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጽናት የሚሰበክባት፣ አንድነት የሚጸናባት፣ ትብብር የሚጎመራባት፣ የአልደፈር ባይነት ወኔ የሚወረስባት ታሪካዊ ቦታ ነች፡፡
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርበኞች ማኅበር የተመሰረተባት ታሪካዊ የጀግንነታችን አሻራ ነች። በሰሜን ሸዋ ዞን ከሞጃና ወደራ...
በዛሬው እለት የማዕረግ እድገት ያገኙ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ዝርዝር።
የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሿሚ
1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ
የጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች
1. ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ አስረስ
2. ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ቡታ
3. ሌ/ጀነራል ሐሰን ኢብራሂም ሙሳ
4. ሌ/ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና
የሌ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች
1....








