ዳያስፖራዎች በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈስሱ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳያስፖራዎች በአግሮ ፕሮሰሲንግ ፣ በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈስሱ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ጥሪ አቅርበዋል።
ከተማ አስተዳደሩ ለዳያስፖራ አባላት የቤተሰብ እራት...
“በአሉባልታ አንፈታ!” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል "ከ47 ዓመታት በላይ ከዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ የተረፉትን አንድ ሚሊዮን #የወልቃይት_ጠገዴ አማሮች ለአውሬ የሚሰጥ ምንም ዓይነት ፖለቲካዊ ውሳኔ የለም፥ አይኖርምም" ብለዋል።
ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው...
የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ከውጭ የሚገባውን ምርት በሀገር ውስጥ በመተካት ይወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ...
ደብረብርሃን፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፉት 6 ወራት 1 ነጥብ 1 ሚሊዬን ዶላር የዉጭ ምንዛሬ ሲያስገኝ 20 ሚሊዬን ዶላር የሚያወጣ ምርትን በሀገር ዉስጥ ምርት መተካት መቻሉ ተገልጿል፡፡
የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ...
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዲያስፖራ አባላቱ በቀጣይም የዘማች ቤተሰቦችን በቋሚነት ለመደገፍ ዝግጁ መኾናቸውን አስታውቀዋል።
የድጋፉ አስተባባሪ አቶ ማንደፍሮ ደምለው እንዳሉት በአሜሪካ ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለ15 የዘማች ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው ለበዓል...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች የጥቆማ ጊዜ እንዲራዘም...
ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች የጥቆማ ጊዜ እንዲራዘም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አቅርቧል፡፡
ኢዜማ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ ነው ጥያቄውን...








