የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል ከአገልግሎት ውጭ ኾነው ለነበሩ መሰረተ ልማቶች እና የወደብ ማሽነሪዎች አስፈላጊውን ጥገና በማድረግ፣ የሰው...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የዘረፈውንና ያወደመውን ንብረት ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ እያጠና መሆኑን የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ እየተካሄደ የሚገኘውን ጥናት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ አንሙት በለጠ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል መጠነ...

❝ለሠራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ሕዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ነው❞...

ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግንነት ጀብዱ ለፈጸሙ የሠራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ሕዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ጭምር መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ የሀገር...

የተቋረጠው የእስረኞች ክስ ሀገራዊ ደኅንነትን ለማረጋገጥ እና ዘላቂ ሀገራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ እንደሚረዳ የመንግሥት...

አዲስ አበባ: ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በመግለጫቸዉ አሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን የሀገር መከላከያ ሠራዊቱ እንዲበተን ለማድረግ ቢጥርም በመከላከያ...

“መቼም ቢሆን በድል ሰክረን አንተኛም” ሜጀር ጄነራል ሙሉዓለም አድማሱ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል

ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እስካልተወገደ ድረስ የኢትዮጵያ ስጋት መሆኑ ስለማይቀር መቼም ቢሆን በድል ሰክረን አንተኛም ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄነራል ሙሉዓለም አድማሱ ገለጹ።...