በሳምንቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የስልክ ውይይት የፖለቲካ...

አዲስ አበባ፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ...

በምእራብ አማራ የሚገኙ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤቶች በምሥራቅ አማራ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አደም ወርቁ የተደረገው ድጋፍ በሽብር ቡድኑ የወደሙ መሥሪያቤቶች ሥራ እንዲጀምሩ ያስችላቸዋል ብለዋል። ድጋፉ የተደረገው ከተሞች ለከተሞች በሚል ሀሳብ እንደሆነ ያስረዱት...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በችግር ውስጥ የሚኖሩ ሕፃናት እና ሴቶችን በዘላቂነት ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራቸውን ጥሪ ተከትለው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ዲያስፖራዎች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በችግር ውስጥ የሚገኙ ሴቶችን እና ሕፃናትን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚያስችሉ እንቅስቀቃሴዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። የአማራ ክልል ሴቶች ሕፃናት...

ʺየጠላቶችህ ዘመን እስኪፈጸም ድረስ የክተት ዘመቻ እንደተጠራህ አስብ”

ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ አንድነት አብር፣ በክንድህ ሀገርህን አስከብር፣ ጠላት በበዛበት ምድር መከበሪያው አንድነት፣ አትንኩኝ ባይነት፣ ብልሃት፣ ጀግንነት ነው፡፡ በለቅሶህ ድግስ የሚደግሱ፣ በእንባህ ዘለላ አንጀታቸውን የሚያርሱ፣ ከሰርጋቸው ይልቅ የአንተ...

በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ተላላኪው ሸኔ የደረሰውን ውድመት መልሶ ለመተካት እና በብሔረሰብ አስተዳደሩ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ የተመራው ልዑክ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በመገኘት በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ተላላኪው ሸኔ የደረሰውን ውድመት ተመልክተዋል። ባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ በብሔረሰብ...