የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለተፈናቃይ ወገኖች 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ምክንያት ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የፊኖ ዱቄት ድጋፍ አድርጋለች፡፡
የስዊድን...
አባ ታጠቅ የተወለደባት ጥር 6 ዕድለኛ ናት!!!
ባሕር ዳር፡ ጥር 06 / 2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ 203 ዓመት በፊት ጥር 6/1811ዓ.ም ጎንደር-ቋራ ተወለዱ፡፡
. አባታቸው ደጃዝማች ኃይለጊዮርስ በሱዳኖች በ 1813 ዓ.ም ስለተገደሉ፣ እናታቸው አትጠገብ ወደ ጎንደር ከተማ በሁለት ዓመታቸው ይዘዋቸው መጡ፡፡ ወይዘሮ...
ለፋሲል ከነማ ማጠናከሪያ ‹‹ለአሸናፊዎች እሮጣለሁ›› የተሰኘ ታላቅ ሩጫ በጎንደር ከተማ ለአራተኛ ጊዜ የፊታችን እሁድ...
ጎንደር፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሩጫ ውድድሩን አስመልቶ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ደመላሽ አበበ በሰጡት መግለጫ ፋሲል ከነማን ለማጠናከር በየዓመቱ የሙዚቃ እና የባዛር ዝግጅት እንደሚካሄድ ተናግረዋል። የዚሁ አካል የሆነው ታላቁ ሩጫ በርካታ እንግዶች...
ሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት ለደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት...
ደሴ፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ለሰዎች የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ውድመት ለደረሰበት የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ከ8 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ አገልግሎት ይሰጣል የተባለው የደሴ...
በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን...
ከሚሴ፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑኩ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን ያካተተ ነው፡፡ የሃይማኖት አባቶች በስፍራው ለተገኘው ልዑክ፥ አሸባሪዎቹ አካባቢውን በወረራ ይዘው በነበሩበት ወቅት ያደረሱትን ጉዳት አስረድተዋል።
የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በብሔረሰብ አስተዳደሩ በመዘዋወር...








