መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው የሚለው አሉባልታ መሰረተቢስና የአማራን ሕዝብ ለመከፋፈል የታለመ የጠላት ሴራ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው የሚለው አሉባልታ መሰረተቢስና የአማራን ሕዝብ ለመከፋፈል የታለመ የጠላት ሴራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል። የክልሉ መንግሥት ከፋኖ አደረጃጀት አባላት ጋር ተወያይቷል። ፋኖ ከሌሎች...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስና አካባቢዋ ሀገረስብከት የዳላስ ወረዳ ቤተክህነት ጽሕፈት ቤት ለሰሜን ሸዋ...

ደብረብርሃን፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስና አካባቢዋ ሀገረስብከት የዳላስ ወረዳ ቤተክህነት ጽሕፈት ቤት ለሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። የቴክሳስና አካባቢዋ ሀገሮች ሊቀጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶሱ አባል ብፁዕ...

ዳያስፖራዎች ለወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ለወገን ጦር 500 ሺህ ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ኑሮአቸውን በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሳንዲያጎ ከተማ ያደረጉት ኢትዮጵያውያኑ የአልባሳት እና የንፅህና መጠበቂያ ነው ለፀጥታ አካላት ድጋፍ ያደረጉት፡፡...

ነዋሪነታቸው በኖርዌይ የሆነው ኢትዮጵያዊ አስማማው ተሻማው በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰበት አሚኮ የካሜራ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አስማማው ተሻማው ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ከመጡ በኋላ በተዘዋወሩባቸው የክልሉ አካባቢዎች አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈፀማቸውን ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶች ተመልክተው ማዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን በተጠና መልኩ የማውደም...

ጥምቀትን በጎንደር በልዩ ድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕርዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥር 11/2014 ዓ.ም በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል በጎንደር ልዩ ድምቀት አለው፡፡ ከምእመናኑ ባለፈ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገራት በመጡ ታዳሚዎች ታጅቦ በየዓመቱ የሚከበረው ጥምቀት...