“የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ ውድ አፍሪካዊ ወንድም እህቶቼ፣ አፍሪካዊ ወንድማማችነታችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጠናከር በሚያስፈልገን በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ...

ኑና በጎንደር አንድ ላይ ሆነን ቃል እንሰር!

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መጪው በዓል ጥምቀት ነውና ጎንደር ገብተናል፡፡ ጥምቀት እና ጎንደር ልዕልት እና ደንገጡር ናቸው፡፡ ጥምቀት በጎንደር በልዩነት ይከበራል፤ ጎንደርም በጥምቀት አጀቧ ብዙ ነው፡፡ “ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ” ይሉ ሀገርኛ አባባል...

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተላለፈ መልዕክት

አሸባሪው የትግራ ወራሪ እና ዘራፊ ቡድን አማራ ክልል ላይ ባካሄደው ወረራ በክልላችን ሕዝብ እና መንግሥት ሃብት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት አድርሷል። የወራሪውን ቡድን ዘረፋ እና ውድመት ተከትሎ ጉዳት የደረሰባቸውን የክልላችን...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች እና በኅልዉና ዘመቻው የተሳተፉ አካላትን መደገፍ የሚያስችል...

ጎንደር፡ ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከንግድ እና ባዛሩ ከሚገኘው ገቢ 25 በመቶ የሚሆነው በኅልዉና ዘመቻው ለተሳተፉ ድጋፍ ይውላል ተብሏል። ከ70 በላይ የዉጭ ሀገራት እና ከ200 በላይ የሀገር ዉስጥ ነጋዴዎች በንግድ እና ባዛሩ እንደሚሳተፉም ታውቋል።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። #ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ! #ሀገርን በዘላቂነት እናልማ! #የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ! #ለማንኛውም ፈተና...