ወልቃይት ጀግኖቿን አመሰገነች።

ሑመራ፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲሱ ትውልድ የትግል አርማ፣ የአማራ ሕዝብ የዘመናት ተጋድሎ መሰባሰቢያ ማዕከል እና የነፃነት አሻራ ምልክት ናት፤ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና የውጭ ዞምቤዎቹ አካባቢውን...

“የወልድያ ዩኒቨርሲቲን በማቋቋም ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው” የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት

ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ህወሃት ጉዳት የደረሰበትን ወልድያ ዩኒቨርሲቲ መልሶ በማቋቋም የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በአፍሪካ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳዳሪ...

አሸባሪው ትሕነግ በአፋር የዘር ማጥፋት እየፈፀመ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ።

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትሕነግ በአፋር አብአላ በኩል በከፈተው ግንባር በንፁሃን ላይ ድጋሚ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየፈፀመ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የሽብር ቡድኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአስቸኳይ መቆም አለበት ሲል መግለጫ...

“አባቴ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና ሰንደቅ ዓላማዋን ነው” ምክትል መቶ አለቃ ሕይወት ዐብይ

ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “አባቴ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና ሰንደቅ ዓላማዋን ነው” በማለት የጀግናው ሻለቃ አብይ ጋሹ ልጅ ምክትል መቶ አለቃ ሕይወት ዐብይ ትናገራለች። “አባቴ ከሁሉ አብልጦ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና...

‹‹መንግሥት ለሀገር ሕልውና የተጋደሉና ጀብድ የሠሩ ፋኖዎችን ያደራጃል እንጂ ትጥቅ አያስፈታም›› አቶ ግዛቸው ሙሉነህ...

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለሀገር ሕልውናና ለሕዝብ ነጻነት የተጋደሉና ጀብድ የሠሩ ፋኖዎችን የበለጠ ያደራጃል እንጂ ትጥቅ አያስፈታም ሲሉ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናገሩ፡፡ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ እንደገለጹት፤...