ሊንክ ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምሕርት...
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሊንክ ኢትዮጵያ የተሰኘ እና በትምሕርት ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ግብረ ሰናይ ድርጅት በአማራ ክልል በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ትምሕርት ቤቶች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ...
“የጥምቀት በዓልን ስናከብር በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱትን በመደገፍ፣ የተፈናቀሉ ወገኖችን በማቋቋምና ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት በመገንባት...
ጎንደር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
ብፁዕነታቸው ጥምቀት የመንግሥተ ሰማያት በር፤የሐጢያት ሥርየት የተገኘበት፤ ዳግም ልደትና አዲስ ህይወት የምናገኝበት ነው ብለዋል።
በዓሉን ለማክበር የመንግሥትን ጥሪ ተቀብላችሁ ወደ...
በበርሃዋ ገነት የደመቁት እነሞት አይፈሬ!
ሑመራ፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሞት ለሰው ልጅ በተፈጥሮ የተሰጠ ጸጋ ነው ብለው ያምናሉ፡፡ ስለሀገር መሞት ግን ለእነርሱ ከተራ ሞት የተለየ ትርጉም አለው፡፡ ተደፍሮ፣ ተዋርዶ እና ነፃነትን አጥቶ ከመኖር በጀግንነት መሞትን ያለአማራጭ ይመርጡታል፡፡
ደግሞም...
ወልቃይት ጀግኖቿን አመሰገነች።
ሑመራ፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲሱ ትውልድ የትግል አርማ፣ የአማራ ሕዝብ የዘመናት ተጋድሎ መሰባሰቢያ ማዕከል እና የነፃነት አሻራ ምልክት ናት፤ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና የውጭ ዞምቤዎቹ አካባቢውን...
“የወልድያ ዩኒቨርሲቲን በማቋቋም ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው” የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ህወሃት ጉዳት የደረሰበትን ወልድያ ዩኒቨርሲቲ መልሶ በማቋቋም የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገልጸዋል።
ዩኒቨርሲቲው በአፍሪካ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳዳሪ...








