“ምሁራን ካስተማራቸው ሕዝብ ጎን ቁመው ለሰላም እና ልማት መሥራት ያለባቸው ሰዓት አሁን ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች "ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የልሂቃን ድርሻ" በሚል መሪ መልዕክት ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአሥተዳደር ሠራተኞች ጋር ተወያይተዋል።
በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በብልጽግና...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦
የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ ዓመት እየሠራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጣናዊ...
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት እያከበረ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ "ንብ ሃላል" የሚል ስያሜ ያለው የኅብረተሰቡን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት የሸሪዓ ሕጎችን ባከበረ መልኩ ተደራሽ ለመኾን ሢሠራ ቆይቷል ።
ባንኩ በሚሰጠው አገልግሎት በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እያደረገ መኾኑን የንብ...
“ሐጂ ማድረግ የሚያከስር ሳይኾን ሃብትንም የሚያበረክት ነው” ሼህ ኑረዲን ቃሲም
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1447ኛውን ዓመተ ሂጅራ የሐጂ ምዝገባን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የከፍተኛ ምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ አሕመድ ካሣ ሙዘይን ለመላው ሙስሊም እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ...
“መመካከር እና መወያየት ለሰላም እሴት ግንባታ አስኳል ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከቲሊሊ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣...







