በህልውና ዘመቻው መስዋእትነት ለከፈሉና አኩሪ ገድል ለፈፀሙ ጀግኖችና ቤተሰቦች እውቅናና ሽልማት እንደሚሰጥ የደቡብ ወሎ...
ደሴ፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራን ህዝብ ለማዋረድና አንገት ለማስደፋት የመጣውን የትግራይ ወራሪ ቡድን በመደምሰስ የደቡብ ወሎ ዞን ህዝብና የፀጥታ ኀይሎች መስእዋትነት መክፈላቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዱ ሁሴን አስታውቀዋል፡፡
በዚህም ለሀገርና...
አየር መንገዱ ወደ ጎንደር ዛሬ ባደረገው በረራ ክብረ ወሰን መመዝገቡን ገለጸ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጎንደር 22 በረራዎችን ዛሬ አድርጓል።
ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አየር መንገዱ ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር የሚሄዱ ተጓዦችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎችን እንዳደረገ አስታውቋል።
አየር መንገዱ ባስተላለፈው መልዕክት ❝ወደ...
የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ሃይማኖታዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ ሕዝበ ክርስቲያኑ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ...
ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ፣ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውስ ታላቅ በዓል በመሆኑም በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ ይሰጠዋል።
በኢትዮጵያም በድምቀት የሚከበር ሲሆን፤ አከባበሩ ዓለም አቀፋዊ...
በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ...
ጎንደር:ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግሥት ግቢ ውስጥ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ ነው፡፡
በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎች አባላት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ የወደሙና የተዘረፉ አካባቢዎችን የመስክ ምልከታ አድርገዋል። ቋሚ ኮሚቴ አባላቱ ምልከታቸዉን መሰረት በማድረግ ከክልሉ የቢሮ ኀላፊዎች...







