በስድስት ወራት ብቻ ከ2 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች ተሞክረዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ላይ በስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ2 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች መቃጣታቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው የዘንድሮው የሳይበር ጥቃት ቁጥር ባሳለፍነው አመት በሙሉ ከተደረገው ጥቃት የሚስተካከል መሆኑንም...
“የታጠቅነው ዘመናዊ መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሰላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ አይሆኑም”ሌተናል ጄኔራል...
ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ)አየር ኃይላችን የታጠቀው መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሰላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡
አሸባሪው ህወሃት "የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰላማዊ ዜጎች...
በጥምቀት በዓል ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ወይብላ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን አስነዋሪ ድርጊት...
ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጥምቀት በዓል ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር የተፈጸመውን ሕገወጥ ድርጊት በመቃዎም መግለጫ አወጥቷል።
ጉባኤው በመግለጫው ሃይማኖቶች የትህትና፣ የሰላምና የአንድነት፣ የፍቅርና መከባበር መሠረቶች ናቸው ብሏል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ...
❝የኢትዮጵያን ገጽታ ማበላሸት የፈለጉ አካላት የጥምቀትን በዓል በመረበሽ ተልዕኳቸውን ለማሳካት ያደረጉት ሙከራ አልተሳካላቸውም❞ የመንግሥት...
ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም ደምቃ እንድትታይ ከሚያደርጓት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል። በበዓለ ጥምቀቱ የታዩት ሃይማኖታዊ፣ ባሕላዊና ማኅበራዊ ዕሴቶች በዓሉ የኢትዮጵያውያን ለዘመናት የዘለቀ ውብ አብሮነትንም...
የአፋር ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት እና የሀገር ሽማግሌዎች የአፋር ሕዝብ በአሸባሪው...
ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት እና የሀገር ሽማግሌዎች አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን "ምላዛት እና ዳንዲ በሚባሉ ቦታዎች የአፋር ልዩ ኃይል ገብቷል"...








