በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከተሰነዘሩ 3ሺህ 406 አደገኛ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ከ96 ከመቶ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ በ2014 በጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዉስጥ ከ3400 በላይ 'አደገኛ' የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መከሰታቸዉን እና ከዚህ ውስጥ ከ96 ከመቶ በላይ ያህሉን ማክሸፉን ገልጿል።
ቀሪዎቹ ከ4...
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡...
ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ላይ ዘረፋና ውድመት ፈጽሟል። አሸባሪ ቡድኑ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) መሰረተ ልማቶች ላይ ያደረሰው ጉዳት አንዱ ነው፡፡ ይህን የተረዱ የመገናኛ...
በህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካዊያንን አንድነት ይበልጥ በሚያስተሳሰር መልኩ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የአፍሪካዊያንን አንድነት ይበልጥ በሚያስተሳሰርና የኢትዮጵያን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት መደረጉን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በአፍሪካ ህብረት መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የአፍሪካ...
የአጀንዳ 2063 ሰባት አላማዎችና ዋንኛ የትኩረት አቅጣጫዎች።
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አጀንዳ 2063 ‘የምንፈልጋትን አፍሪካ‘ በሚል መሪ ሀሳብ አህጉሩ ለ50 ዓመት (ከእ.አ.አ 2013 እስከ 2063) የሚመራበትን እቅድ የያዘ ማዕቀፍ ነው።
አጀንዳ 2063 ሰባት አላማዎችና ዋንኛ የትኩረት አቅጣጫዎች አሉት። እነሱም፡-
1. ሁሉን...
በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባት የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅሮቦቱን እያፋጠነ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ሃብት ልማት ቢሮ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ውኃ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ውኃ እና...








