“የአምባሳደሮች ሹመት ሙያዊ ብቃት እና ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ለአምባሳደሮች የተሰጠው ሹመት የግለሰሰቦቹ ሙያዊ ብቃትና ክህሎት እንዲሁም ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች...
ሀገሪቱ ካለችበት አንጻራዊ ሰላም ጋር ተያይዞ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ከተቀመጠለት የስድስት ወር ገደብ ቀድሞ...
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ኹነቶች የምታጌጥበት የጥር ወር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተሳተፉበት የፌደራልና የክልል መንግሥታት የሕግ አስፈጻሚዎች ግንኙነት መድረክ በአዲስ...
ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥትና የክልል መንግሥታት የሕግ አስፈጻሚዎች ግንኙነት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ የክልል ርእሰ መሥተዳድሮችና የብልጽግና ጽሕፈት ቤት...
የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ የቀጣይ ጊዜያት ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት መርኃ ግብር ይፋ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እምቅ የተፈጥሮ ሃብት፣ እንቁ የቱሪዝም ሃብት፣ እልፍ ታሪካዊ መዳረሻዎች፣ ቱባ ባህል እና ውብ መልከዓምድራዊ አቀማመጥ የታደለው የአማራ ክልል ቱሪዝም ላይ ሕይዎታቸውን የመሰረቱ ዜጎች እና አካባቢዎች ቁጥራቸው ቀላል የሚባል...
❝35ኛው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲያዊ ድል የሚያሳይ ነው❞ የፖለቲካ ሳይንስ...
ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲካሄድ መወሰኑ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ቁመና የት እንደረሰ የሚያሳይና የአንዳንድ ምዕራባውያንን የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ያጋለጠ መሆኑን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ሰለሞን ተፈራ ገለጹ።
አቶ ሰለሞን...








