ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ዓ.ም መንፈቅ ዓመት 28 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ።

አዲስ አበባ: ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የ2014 ዓ.ም የመንፈቅ ዓመት የሥራ አፈጻጸም መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም ተቋሙ በመንፈቅ ዓመቱ 28 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጸዋል። የገቢ አፈጻጸሙ የዕቅዱን 86...

“ለትርፍራፊ ጁንታ የሰጠነው የመጨረሻ ሥራ ራሳቸውን ኦዲት እንዲያደርጉ ነው” የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል...

ወልድያ፡ ጥር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን በጀግንነት በመዋጋት አስደናቂ ጀብዱ የፈፀሙ የደቡብ እዝ ከፍተኛ አመራሮችና የሠራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማታቸውን ከጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ከጀኔራል አበባው ታደሰ እና ከአፋር ክልል...

የአፄ ቴዎድሮስ መናገሻ የሆነችውን ደረስጌ ማርያምን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡

ደባርቅ፡ ጥር 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪካዊቷ መንበረ መንግሥት ፀርሓ ፅዮን ደረስጌ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የአሥተርዮ ማርያም ዓመታዊ በዓል በድምቀት ተከብሯል፡፡ በበዓሉ የፌደራል፣ የክልልና የዞን የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በበዓሉ ላይ ተገኝቶ የበዓሉን...

“በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን ውድመት የደረሰባቸው ሁሉም ትምህርት ቤቶች ስራ ጀምረዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን...

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ በርካታ ተቋማትን አውድሟል። ከወደሙ ተቋማት መካከል የጤና፣ የትምህርት እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ይገኙበታል። በዞኑ 183 ትምህርት ቤቶች በዘራፊው ቡድን...

ʺከአምሳለ አንበሳው እስቴ ዴንሳ ተራራ ግርጌ”

ባሕር ዳር፡ ጥር 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዚያ ጀግኖች በሚፈጠሩበት፣ ልበ ሙሉዎች በሚኖሩበት፣ ተኩሶ መሳት በማይታወቅበት አያሌ ነገሮች ሞልተዋል። ከዘመን ዘመን እንደጠበቀ የሚኖር ጀግንነት፣ በመከራ የተፈተነ ጽኑ ኢትዮጵያዊነት፣ ጠላት የማይነጣጥለው አንድነት እስከ መቃብር የሚዘልቅ ታማኝነት፣ ቃል...