የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አዳዲስ አባላትን ማጽደቅ እና የምክር ቤቱ የመተዳደሪያ ደንብን ማሻሻያ ማድረግ በጉባኤው የሚነሱ...

በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣውን የከተሜነት ህይወት ለማዘመን የዲያስፖራው ሚና ከፍተኛ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ)"በኮንስትራክሽንና ቤቶች ዘርፍ የዲያስፖራው ሚና" በሚል ሃሳብ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ባለስልጣንና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከዲያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ምክክር እያደረጉ ነው። በኮንስትራክሽን ልማት ዘርፍ ያሉ የፖሊሲ ክፍተቶች በምክክሩ...

በአማራ ክልል የአመራር መለየት፣ ማብቃትና የማጥራት ክልላዊ መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን መለወጥ" በሚል መሪ መልዕክት ቅድመ ጉባኤ የአመራር መለየት፣ ማብቃትና የማጥራት ክልላዊ መድረክ እየተካሄደ ነው። በየደረጃው የሚገኙ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ መሪዎች እና አባላት፣ የክልል ቢሮ ኃላፊዎችና...

‹‹በኢትዮጵያ የሚካሄደው የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካውያንን አንድነትና ወንድማማችነት ያረጋገጠ ነው›› ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የዴሞክራሲ ሥርዓት...

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በኢትዮጵያ መዲና መካሄድ የአፍሪካውያንን አንድነትና ወንድማማችነት ያረጋገጠ ነው ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። የአፍሪካውያን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለቻይና ሕዝብና መንግሥት ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለቻይና ሕዝብና መንግሥት ለሀገሪቱ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸውም በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግሥት ላቅ...