የገቢዎች ሚኒስቴር በመንፈቅ ዓመቱ 171 ነጥብ 31 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በመንፈቅ ዓመቱ 171 ነጥብ 31 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ሚኒስትሩ ላቀ አያሌው አስታውቀዋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ከሀገር ውስጥ ታክስ እና ከወጭ ንግድና ቀረጥ 185 ነጥብ 78 ቢሊዮን...

የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎትን የመረጃ ደኅንነት የሚያስጠብቅ ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊሲው የመንግስት አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ለዜጎች ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የመረጃ መረብ ደኅንነትን ለማስጠበቅና በሁሉም ተቋማት ወጥነት ባለው መልኩ ለመተግበር የሚያስችል ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለመሰብሰብ ከፌደራል ተቋማት፣ ከክልልና...

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ተቋም ዘመናዊ ቤተ መጽሐፍት አስመረቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ተቋም ያስገነባውን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሰጭ የቤተ መጽሐፍት ሕንጻ አስመርቋል። ሕንጻው በውስጡ ቤተ መዘክር፣ የማኅበረሰብ ቤተ መጻሕፍት፣ የተማሪዎች ቤተመጻሕፍት፣ የድሕረ ምረቃ ተማሪዎች፣...

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለኹሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።

ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱም በተቋማት ተጠያቂነትና የመረጃ ፍሰትን ለመዘርጋት እንዲሁም ውጤታማ እና ቀልጣፋ ሥራ እንዲያከናወኑ ያስችላል በተባለ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ረቂቅ መዋቅር...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አዳዲስ አባላትን ማጽደቅ እና የምክር ቤቱ የመተዳደሪያ ደንብን ማሻሻያ ማድረግ በጉባኤው የሚነሱ...