ጀግኖች የፋኖ አባላት ደም ለገሱ።

ወልድያ: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች የፋኖ አባላት በወልድያ ከተማ ደም ለግሰዋል። እድሜውና የጤና ኹኔታው የሚፈቅድለት ማንኛውም ሰው ደም ለወገኑ ይለግስ ዘንድ ጀግኖች የፋኖ አባላት ጥሪ አቅርበዋል። አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ደምስሰን ያልጨረስን በመሆኑ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት...

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዳቦ ዱቄት በሰሜን ሸዋ ዞን በተለያየ ምክንያት በችግር ላይ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። ቅዱስ...

የተፈተነ ብርታት!

ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከደሙ ንጹሕ፣ ከበደሉ ሩቅ፣ ለፖለቲካ ባይተዋር፣ በአካል እና በአዕምሮ ገና ልጅ ብትኾንም ከሰውበላ አረመኔዎቹ ጥቃት አላመለጠችም፡፡ ሊያመክኑ ያልሞከሩት ራዕይ፣ ሊያጨለሙት ያልዳዱት ልጅነት፣ ሊፈታተኑት ያልሞከሩት ብርታት እና ሊያቆስሉት ያልከጀሉት ንጹሕ ልብ...

ማዕድን ሚኒስቴር በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማዕድን ሚኒስቴር በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉም የቢሮ መገልገያ ቁሳቁስ ተበርክቷል፡፡ የቁሳቁስ ድጋፉ በጦርነቱ ምክንያት ዘረፋ እና ውድመት ለደረሰባቸው ተቋማት መልሶ...

ኢትዮጵያ በግብርና እና ቱሪዝም ዘርፎች ከሞሮኮ ጋር ጠንካራ ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

አዲስ አበባ፡ ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቡሪታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያን እና ሞሮኮን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያም መክረዋል፡፡ በውይይቱም...