በአማራ ክልል ከ10 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኤፍ. ኤች ኢትዮጵያ እና አመልድ ኢትዮጵያ ከዩ ኤስ ኤድ ባገኙት የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል በ18 ወረዳዎች ተግባራዊ የሚደረግ ከ10 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የተመደበለት ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ፡፡...
አይጠየፌው ንጉሥ መልካም ልደት!
ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሥ ሚካኤል በሳል እና ተራማጅ፣ ሩህሩህ እና ቆራጥ፣ ሀገር ወዳድ እና ስልጡን ኢትዮጵያን የሚመስሉ እና ወሎን የሚወክሉ ንጉሥ እንደነበሩ ይነገርላቸዋል፡፡ አይጠየፍ አዳራሹ የንጉሡን ማንነት ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡...
የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር ለደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል የመድኃኒት ድጋፍ አደረገ፡፡
ደባርቅ: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር ለደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ብር የሚገመት የመድኃኒት ድጋፍ አድርጓል፡፡
የማኅበሩ የሕክምና ባለሙያ እና ድጋፉን ያስረከቡት አቶ ባድማው ደሳለኝ የዓለም...
ኢትዮጵያ- የአፍሪካውያን ሕብረት መንገድ ጠራጊ!
ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብቸኝነትን መጥፎ ጥግ ኢትዮጵያ ጠንቅቃ ታውቀዋለች፡፡ በዓለም የመንግሥታቱ ማሕበር ቋሚ ስብሰባ ውስጥ በአውሮፓውያን ጠረንጴዛ ዙሪያ ሰፊዋን አህጉር ወክላ ብቻዋን ለዘመናት ታድማለች፡፡
የብቸንነትን አስከፊነት ያየችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳን...
“የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር ዳግም ሥራ ይጀምራሉ” ትምህርት ሚኒስቴር
ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ዘረፋና ውድመት የተፈፀመባቸው የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን በመቀበል ዳግም ሥራ የሚጀምሩ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአሸባሪው የትግራይ ቡድን ወረራ ተዛብቶ የቆየው...








