“ለአህጉራዊ የምጣኔ ሀብት ውህደት ዓላማ መሳካት የፋይናንስ ግኝት ማብዛት ወሳኝ መኾኑ ተመክሮበታል” አምባሳደር ዲና...
ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በተጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በስፋት በዝግ ስለመከረባቸው ሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ዙሪያ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የአፍሪካ ወቅታዊ የሰላም እና...
“አሚኮ በሕልውና ዘመቻው ማኅበረሰቡን በማንቃት የተሰጠውን ኀላፊነት ተወጥቷል”ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ
ባሕር ዳር: ጥር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአማራ ሕዝብ በአንድነት በመሆን ከኢትዮጵያዊያን ወንድሞቹ ጋር በመሆን አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን እንዲፋለም ሚናው ከፍተኛ እንደነበር የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገልጸዋል።...
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኅልውና ዘመቻው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን ለመደምሰስ በተደረግው ትግል አኩሪ ተግባር...
ባሕር ዳር: ጥር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለታታሪና ምስጉን ሠራተኞች የእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሃ ግብሩ የአሚኮ...
❝አፍሪካ የምግብ ዋስትናዋን ለማረጋገጥ ግብርናን ማዘመን ላይ ማተኮር አለባት❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ጥር 28/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አህጉርን የሥርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን ያፋጥናል'' በሚል መሪ መልዕክት 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ በሕብረቱ የመሰብሰቢያ...
35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።
አዲስ አበባ: ጥር 28/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ በሕብረቱ የስብሰባ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል።
መሪዎቹ ለሁለት ቀናት በሚያደርጉት ጠቅላላ ጉባኤ በሕብረቱ 2063 የሪፎርም አጀንዳዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ...








