የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በኅልውና ዘመቻው በጀግንነት ለተሰው ዘማች ቤተሰቦችና ጉዳት ለደረሰባቸው የጸጥታ ኃይል...
ገንዳ ውኃ: የካቲት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በኅልውና ዘመቻው በተለያዩ ግንባሮች በጀግንነት ለተሰው የዘማች ቤተሰቦች እና ለተጎዱ የጸጥታ ኃይል አባላት 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና አፍሪ-ኤግዚም ባንክ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
የካቲት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና አፍሪ-ኤግዚም ባንክ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረመዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የኢንፖርት ኤክስፖርት ባንክ የኾነው አፍሪ-ኤግዚም ባንክ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ነው የተፈራረሙት።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ...
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ የተፈናቀሉ ወገኖችን ጠየቁ።
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው ቀብሪ በያህ ወረዳ መረጋቾ ቀበሌ የሚገኙ ዜጎችን ጠየቁ።
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግሥታት...
❝ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባኤን በስኬት ማጠናቀቋ የውጭ ተፅዕኖን መቋቋም እንደምትችል ያሳየችበት ነው❞ የዓለምአቀፍ...
አዲስ አበባ: ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና ለሉዓላዊነቷ ባላት አቋም እና በምሥራቅ አፍሪካ የምታደርገው ሰላምን የመሻት ፍላጎት የቀጣናውን አይደፈሬነት ትገዳደራለች በሚል እንደኾነ የዘርፉ ተንታኞች ይናገራሉ።
ከዓለም ሕዝብ...
“35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላም፣ በስኬት፣ በወንድማማችነትና በትብብር መንፈስ ተጠናቋል” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
አዲስ አበባ፡ ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥቷል።
35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላም፣ በስኬት፣ በወንድማማችነትና በትብብር መንፈስ ተጠናቋል፤ ለዚህም ለከተማችን ሕዝብና የፀጥታ አካላት ምስጋና እናቀርባለን ብለዋል...








