በአሜሪካ ኦሪገን የአማራ ማሕበር በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ760 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኦሪገን ስቴት የአማራ ማሕበር ሊቀመንበር ዘላለም ስንሻው እንዳሉት ድጋፉ በአሜሪካ ኦሪገን ስቴት ከሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እና ደጋፊዎች የተሰበሰበ ነው፡፡ ማሕበሩ ያደረገው ድጋፍ የመጀመሪያ አለመኾኑን...

አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሱዳን ድንበር ከሌሎች ፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን...

የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሱዳን ድንበር ከሌሎች ፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን መቻሉን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ገልጸዋል። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥና የዓድዋ...

ፍርድ ቤቱ በሰኔ 15ቱ ጥቃት ተጠርጣሪዎች ላይ ብይን ሰጠ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች እና የጸጥታ ኃይሎች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል በሚል ወንጀል ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ስር ያሉ ተከሳሾች የፍርድ ሂደታቸው ሲታይ ቆይቷል፡፡ እስካሁን በነበረው...

አሸባሪዎቹን ትህነግ እና ሸኔ በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ።

አሸባሪዎቹን ትህነግ እና ሸኔ በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ። ባሕር ዳር፡ የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር መክረዋል። ከምክክር በኋላም የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።...

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አሊ አልሳዲቅ ጋር በኹለትዮሽና ቀጣናዊ...

የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አሊ አል ሳዲቅ ጋር በኹለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ አምባሳደር ይበልጣል በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል ያለውን ለዘመናት የዘለቀ...