የኮሪደር ልማት ለነባር ከተሞች አዲስ ገጽታን ፈጥሯል።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በስሩ 142 ከተሞችን በአባልነት አቅፏል። ከተሞች አንዱ ከሌላው ያላቸውን ተሞክሮ እንዲለዋወጡ እያደረገ ይገኛል።
በዚህ ዓመትም በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት...
“ልዩነቶች መፈታት ያለባቸው በሀሳብ የበላይነት ብቻ ሊኾን ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘላቂ ሰላም እና ልማት የወጣቶች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እና ልማት እንዲፋጠን ወጣቶች የሚኖራቸውን ሚና በተመለከተ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
የደብረ...
“እያንዳንዱ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ታክስ ላይ ተጽዕኖ አለው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለተለያዩ የሕግ ባለሙያዎች፣ ለአጋር እና ለባለድርሻ አካላት በተሻሻለው የፌዴራል የግብር አዋጅ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጁ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ...
የሃይማኖት አባቶች ደኖች እንዲጠበቁ በማድረግ በኩል ትልቅ ባለውለታዎች ናቸው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ነባር የቤተክርስቲያን ደኖችን መሠረት ያደረገ የመልክዓ ምድር መልሶ ማልማት ክልል አቀፍ አውደ ጥናት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ በክልሉ እየተመናመነ...
ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም ትኩረትን ይሻል።
ወልድያ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ሥርጭት መከላከል እና ቁጥጥር ላይ ያተኮረ ምክክር ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል።
የመምሪያው የኤች አይ ቪ ዘርፈ ብዙ ምላሽ አሥተባባሪ ሰኢድ...








