ሰላም እና ጤና ለዓለም ጥቁር ሕዝቦች!

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆዳ ቀለም የማንነት መለኪያ ነበር፡፡ የሰው ልጅ በብቃቱ እና በማንነቱ ሳይሆን በቆዳ ቀለሙ አሳዳሪ እና ሎሌ፣ ባሪያ እና ጌታ፣ ምልዑ እና ጎደሎ ተብሎ ተፈርጆም ያውቃል፡፡ ጥቁሮች ከነጮች...

በሀገሪቱ ላይ የሚደርሱ ውጫዊ ጫናዎችን በአንድነት ከመመከት ባሻገር በብሔራዊ ደረጃ የተጀመረውን ዘላቂ ሰላም እና...

የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የ"በቃ" ዓለምአቀፍ ንቅናቄን በማስተባበር በሰሜን አሜሪካ ከሚንቀሳቀሰው "የሰላምና አንድነት ግብረኃይል" የሥራ ኃላፊዎች እና አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይቱ ላይ የውጪ...

ግሎባል አሊያንስ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ በሎጊያ ከተማ የትምህርት ቤት ማስፋፊያ...

የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ በአፋር ክልል ሎጊያ ከተማ የትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ሊያካሄድ መኾኑ ተገለጸ። ድርጅቱ በሎጊያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ የማስፋፊያ ግንባታ ለመጀመር ትናንት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢፌዴሪ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ምስጋና አቀረቡ።

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኢፌዴሪ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አመራሮች እና አባላት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወዳጅነት አደባባይ በተዘጋጀው መርሃ-ግብር ላይ ተገኝተው...

የጥቁር ሕዝቦች ነፃነት ፈር ቀዳጇ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ ጎልተው የሚታወሱ ታሪኮቿ።

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የካቲት ወር የነጻነት ምዕራፍ ከፋች፤ የአልደፈር ባይነት አርማ፣ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ኩራት የሆነችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ ጎልተው የሚታወሱ ታሪካዊ ሁነቶች ያስተናገደችበት ነው፡፡ እነዚህ ሁነቶች አፍሪካውያን ችግራቸውን...