በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው የገቡ...

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እንዳስታወቀው በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን ዲማ ወረዳ ኡኩቡ በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የካቲት 2/ 2014 ዓ.ም ከለሊቱ በ5 ሰዓት ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው...

“አማራ የሚገጥመውን የኅልውና ስጋት ለመሻገር አንድ ሆኖ መደራጀት አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው” ዓለምአቀፍ የሕግ...

አዲስ አበባ: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ሀገር ውስጥ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ሲከሰት ለሌሎች ተጓዳኝ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መፈጠር መንስኤ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ አሸባሪዉ ትህነግ ከስልጣን ከተወገደ ማግስት ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖለቲካ...

ጣይቱ ብጡል (ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ)

የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሴት ባለመላ፣ የዓድዋ ጦርነት ድል ቀንዲል፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቆርቋሪ እና መሥራች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተፅዕኖ ፈጣሪ፣ ሊቅ እና ጥንቁቅ፣ የአጤ ምኒልክ አማካሪ እና የትዳር አጋር፡፡ ኢትዮጵያውያን "ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ"...

“በባሕር ዳር ከተማ የትራንስፖርት ፍሰቱ የተሳለጠ፣ ሕጋዊና ተቋማዊ እንዲሆን እየተሠራ ነው” የባሕር ዳር ከተማ...

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥር 25/2014 ዓ.ም ጀምሮ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ የትራንስፖርት ፍሰቱ ጽዱና የተስተካከለ እንዲሆን የሕግ ማስከበር ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሏል። በባሕር ዳር ከተማ የትራንስፖርት ፍሰቱ የተስተካከለ ለማድረግ እየተሠራ...

❝በሴራ ልክፍት እየናወዙ የለውጡ አካል ሆኖ መቀጠል አይቻልም!❞ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ

የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ባስተላለፈው መልዕክት ❝በሴራ ልክፍት እየናወዙ የለውጡ አካል ሆኖ መቀጠል አይቻልም!❞ ብሏል። ፓርቲው ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ የምትገኝ...