በእስራኤል በአሸባሪው ትህነግ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ።
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ “ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም” ማኅበር ጋር በመተባበር ‘ገበታ ለወገን’ በሚል የተዘጋጀው የእራት ግብዣ በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በአሸባሪ ቡድኖች ጉዳት...
“እንደጀመርነው ለዚህ አብቅተነዋል፤ በአጭር ጊዜ ቀሪ ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተሟላ ድል እናሸጋግረዋለን” ምክትል ጠቅላይ...
"እንደጀመርነው ለዚህ አብቅተነዋል፤ በአጭር ጊዜ ቀሪ ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተሟላ ድል እናሸጋግረዋለን" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ታላቁ የኢትዮጵያ...
“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሕዝብ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራል መንግሥት ኀላፊነቱን ይወጣ”...
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ የሰላም እና ልማት ማኅበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት እና ፍትሐዊ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ከአካባቢው ተወላጆች ጋር በአዲስ አበባ እየመከረ...
ዶክተር ዳዊት መለሰ የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
ወልድያ: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ የሆነችው ወልድያ ከተማ በምክትል ከንቲባ ስትመራ ቆይታለች።
የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት 10ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ዶክተር ዳዊት መለሰን ተቀዳሚ ምክትል...
‹‹ግድቡ ኃይል ከማመንጨት በተጨማሪ የዕውቀት ሽግግር ያመጣ ነው›› ዶክተር አብርሃም በላይ
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በጉባ ተካሂዷል፡፡
በሥነ ሥርዓቱም የመከላከያ ሚኒስትር እና የታላቁ ህዳሴ...








