ሰላም ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ የጋራ ድል ነው።

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት "ሁሌም ለሰላም ዘብ እንቆማለን" በሚል መሪ መልዕክት ከሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የጽንፈኛውን ዕድሜ ያስረዘሙት በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያሉ ሁለት ገጽ...

ዘላቂ ሰላምን እና ልማትን ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡ የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በአራቱም ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

በሁመራ ከተማ በሌማት ቱሩፋት ሥራዎች የተሠማሩ ወጣቶች ውጤታማ መኾናቸውን ተናገሩ።

ሁመራ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኑሮ ውድነትን በመቀነስ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል። የዞኑ ከፍተኛ መሪዎች በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር የሌማት ትሩፋት ተግባራትን ተመልክተዋል። በዚህም የኑሮ...

ሁሉም ለሰላም እንዲቆም ጥሪ ቀረበ።

ከሚሴ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳና በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋጨፋ ወረዳ ሕዝቦች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የምክክር መድረክ በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ መኮይ ከተማ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ የሁለቱን ሕዝቦች የጋራ ሰላም ለማጠናከር...

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ሰሞኑን በተከታታይ ወደ ሰላም እየገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለትም...