በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች አንድ ሚሊዮን ብር ግምት ያለው...

ከሚሴ: የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በመገኘት በወራሪው የትግራይ ቡድን ለተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች አንድ ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ለአፋር ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ...

“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ሕዝብ አሁን ያገኘውን ነጻነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ዞናችን ያልተቋረጠ ድጋፍ ያደርጋል”...

የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ወጣቶች በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ ሲደርሱ በዞን አሥተዳደር የአመራር አካላትና በማኅበረሰቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች አሁን ለተገኘው የማንነት...

ሰሞኑን በብራሰልስ እና ሙኒክ የተካሄዱት ጉባኤዎች የኢትዮጵያን ጥቅሞች ማስከበር በሚያስችል መልኩ መጠቀም...

አዲስ አበባ: የካቲት 17/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው አንዳሉት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ የአውሮፓ አፍሪካ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያን ፍላጎት እና የወቅቱን ሁኔታ አስረድቷል...

የአማራ ክልል መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጠ፡፡

የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡ በዚህ ሹመት ከ60 በመቶ በላይ አዲስ እንዲሁም ከ25 በመቶ በላይ ሴት አመራሮች እንዲኾኑ መደረጉን የክልሉ ብልጽግና...

ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የነበሯቸውን ትብብሮች እና ውሎች በአዲስ የትግበራ ምዕራፍ ለማስቀጠል...

የካቲት 17/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ የሩስያ ፌደሬሽን ፓርላማ ሴናተር ኢጎር መሮዞቭ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ከአንድ ምዕተ ዓመት ተኩል በላይ የዘለቀውን የሀገራቱን ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂው ዘርፍ የኹለትዮሽ ተጠቃሚነትን በሚረጋግጥ መልኩ...