የወልቃይት ጠገዴ ወጣቶች የአንድነት ጉዞ!

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን እንደ ሀገር ነፃነቷን እና ሉዓላዊነቷን አፅንቶ ለማኖር እና ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማስተላለፍ ዘርፈ ብዙ የሆኑ ተግዳሮቶችን ማለፍ ግድ ይላል፡፡ ኢትዮጵያም በዘመናት ያጋጠሟትን ችግሮች ለመፍታት ውድ ልጆቿ...

ምኒልክ የዲፕሎማሲ መካኒክ!

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ከግዛቴ ቆርሰው ለመውሰድ ከማይመኙ ሀገራት ጋር ሁሉ ግንኙነት ለመፍጠር የምናፍቀው ነገር ነው” ዳግማዊ አጼ ምኒልክ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ተብለው በ1882 ዓ.ም ተቀብተው ከመንገሳቸው በፊት መሳሪያ...

“አየር ኀይልን ሀገራችንን በሚመጥን መልኩ ለማደራጀት እየተሠራ ይገኛል” የአየር ኀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል...

የካቲት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአየር ኀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኀይሉ አባላት እና አመራሮች አየር ኃይልን ሀገሪቱን በሚመጥን መልኩ ለማደራጀት እየታተሩ ይገኛሉ ብለዋል። አሽባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በመደምሰስ አየር ኀይሉ ከፍተኛ...

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በተለያዩ ወሳኝ ሀገራዊ አጀንዳዎች እና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ...

የካቲት 20/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው በተለያዩ ወሳኝ ሀገራዊ አጀንዳዎች እና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ማስቀመጡን ከብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የተገኘ...

❝እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የጾሙ ወቅት ጽንፈኝነትና ዳተኝነት የሚረቱበት፤ ፍቅርና መተሳሰብ የሚበረቱበት፤ መለያየትና መነቃቀፍ ድል የሚሆኑበት፣ መረዳዳትና መደጋገፍ የሚሠለጥኑበት እንዲሆን ምኞቴ ነው ብለዋል። በድርቅና በጦርነት ምክንያት የተቸገሩትን እያሰብንና እየረዳን፤ የተፈናቀሉትን እና የተሰደዱትን እየተቀበልን እንድንጾመው አደራ...