የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በተለያዩ ወሳኝ ሀገራዊ አጀንዳዎች እና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ...

የካቲት 20/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው በተለያዩ ወሳኝ ሀገራዊ አጀንዳዎች እና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ማስቀመጡን ከብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የተገኘ...

❝እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የጾሙ ወቅት ጽንፈኝነትና ዳተኝነት የሚረቱበት፤ ፍቅርና መተሳሰብ የሚበረቱበት፤ መለያየትና መነቃቀፍ ድል የሚሆኑበት፣ መረዳዳትና መደጋገፍ የሚሠለጥኑበት እንዲሆን ምኞቴ ነው ብለዋል። በድርቅና በጦርነት ምክንያት የተቸገሩትን እያሰብንና እየረዳን፤ የተፈናቀሉትን እና የተሰደዱትን እየተቀበልን እንድንጾመው አደራ...

የዓድዋ ድል በዓል በልዩ ልዩ መርኃ ግብሮች በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የባህል እና...

የካቲት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ ለኢትዮጵያውያን ኅብረት፣ ለአፍሪካ የነፃነት ጮራ” በሚል መሪ መልዕክት ይከበራል። በዓሉን በፌዴራል ደረጃ በድምቀት ለማክበር የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ተባብሮ ለማክበር...

❝በአሸባሪ ቡድኖች የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም የእህትማማች ከተሞች ትስስር መፈጠሩ ለጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እና...

ከሚሴ: የካቲት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና በተላላኪው ሸኔ የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም በክልልና በፌዴራል ደረጃ የእህትማማች ከተሞች ትስስር ተፈጥሯል። በተፈጠረው የእህትማማች ከተሞች ትስስር የከሚሴ ከተማ በክልል ደረጃ ከደብረ ማርቆስ በፌዴራል ደረጃ...

❝ወርኃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊኾን ይገባል❞ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

የካቲት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወርኃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊኾን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ...