ብሔራዊ ምክክር እና የሀገራት ልምድ

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ከአርባ በላይ ሀገራት የተሳካና ያልተሳካ ምክክር እና ብሔራዊ እርቅ አካሂደዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ፣ ሩዋንዳ፣ ሴራሊዮን፣ ጋና፣ ሞሮኮ፣ ላይቤሪያ፣ ቡሩንዲ፣ ቶጎ፣ ዝምባብዌ፣ ሱዳን፣ ...

የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራርና አባላቱ የእውቅናና የምሥጋና...

የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዝግጅቱ ላይ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥሩ ለሚገኙ ኮሌጆችና አካዳሚዎች በሥራ...

ጣልያን ከኢትዮጵያ ጋር በልማትና ዲፕሎማሲያዊ ዘርፍ ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ማስቀጠል እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡

የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪና ሴሬኒ የተመራ የልዑካን ቡድንን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጣሊያን መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር...

በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈፃፀማቸው ብልጫ ላመጡ የሠራዊት...

የካቲት 21/2014 ዓ.ም(አሚኮ)የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ጌታቸው አሊ፥ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈፃፀማቸው ብልጫ በማምጣት ሹመትና ሽልማት ላገኙ የሠራዊት አባላትና አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በማሰልጠኛ ተቋም...

መታመን እስከ መስዋእትነት…

የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ገረገራ 02 ቀበሌ ነው ተወልዳ ያደገችው፤ ዕውቀት እንድትቀስምና በጠንካራ ስብዕና እንድትገነባ ካሕን አባቷ ከዕድሜ እኩዮቿ ጋር ትምሕርት ቤት ላኳት፡፡ አካል ጉዳተኛነቷ፣ ሴትነቷ እና የአካባቢው መልከዓምድር...