የብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈጻጸማቸው ብልጫ ላሳዩ...

የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈጻጸማቸው ብልጫ ላሳዩ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ መርኃ ግብር አካሂዷል። የማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ቦጃ አጋ የዕለቱ ተሿሚዎች የአሸባሪው የትግራይ...

“እኛስ አባት አለን ምኒልክ የሚባል እንኳን ተቆጥቶ ዝም ሲል ያባባል”

የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁሮች አባታችን የሚሉት፣ ስሙን ከፍ አድርገው የሚያነሱት፣ በዚያ ዘመን በዙፋን በዚህ ዘመን በልባቸው ያነገሱት፣ በውስጣቸው ያተሙት፣ የጥቁርን የመከራ ካባ ያወለቀ፣ የነጭን ክንድ በክንዱ ያደቀቀ ኃያል ንጉሥ፡፡ መንበሩ በኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ቀጣናዊ የሚኒስትሮች ፎረም የመምራት ኀላፊነትን ተቀበለች።

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረም ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለሚቀጥሉት 2 ዓመታት የሚኒስትሮች ፎረምን የመምራት ኀላፊነትን ከኬንያ መረከቧ ተገለጸ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ከኬንያ የሠራተኛና ማኅበራዊ ዋስትና...

ብሔራዊ ምክክር እና የሀገራት ልምድ

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ከአርባ በላይ ሀገራት የተሳካና ያልተሳካ ምክክር እና ብሔራዊ እርቅ አካሂደዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ፣ ሩዋንዳ፣ ሴራሊዮን፣ ጋና፣ ሞሮኮ፣ ላይቤሪያ፣ ቡሩንዲ፣ ቶጎ፣ ዝምባብዌ፣ ሱዳን፣ ...

የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራርና አባላቱ የእውቅናና የምሥጋና...

የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዝግጅቱ ላይ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥሩ ለሚገኙ ኮሌጆችና አካዳሚዎች በሥራ...