ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል…
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የካቲት 16/1885 ለሦስት ወር ያህል ውይይት በማድረግ ዋና ዋናዎቹ የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ተሰብስበው ከ80 በመቶ በላይ የሚኾነውን የአፍሪካ መሬት የሐሳብ መስመር እያሠመሩ ያለ ከልካይ ተከፋፈሉ።
የበርሊን ጉባዔ...
“ወልቃይት የአማራ ሕዝብ የትግል አስኳል ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር እየመከሩ ነው።
በምክክር መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ጌታቸው...
“ከታሪክ ሽሚያ ወጥቶ አድዋን አድዋ ያደረጉ ጀግኖችን ለማስታወስ የተሠሩ እና የተቀመጡ ማስታዎሻዎችን ክብር ሰጥተን...
አዲስ አበባ: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖቻችን እብሪተኛውን የጣልያን ጦር ድባቅ በመምታት ኢትዮጵያን እንዳይፈነጭባት ለማድረግ በደማቸዉ ታሪክን ጽሕፈዉ እንዳስቀመጡ ገልጸዋል፡፡ ዓድዋ የኢትዮጵያዉያን እና የአፍሪካዉያን የነጻነት ገድል የተፈጸመበት የድል ቀንም ነው ብለዋል፡፡
ጀግኖች አባቶቻችን...
“የዓድዋ ድል በዓል ምኒልክ አደባባይ ይከበራል” የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር
አዲስ አበባ: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ እንደሚያከብር እና ሕዝቡም በተለመደዉ መንገድ በዓሉን በአደባበዩ ለመታደም እንዲገኝ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ገለጸ፡፡
በዓሉ በምኒልክ አደባባይ እንደማይከበር የሚወራዉ ወሬም ከመረጃ...
የብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈጻጸማቸው ብልጫ ላሳዩ...
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈጻጸማቸው ብልጫ ላሳዩ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ መርኃ ግብር አካሂዷል።
የማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ቦጃ አጋ የዕለቱ ተሿሚዎች የአሸባሪው የትግራይ...








