“መረጃ ያላሟላ ደንበኛ የባንኩን አገልግሎት አያገኝም በሚል የሚሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው”...
መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ያሉ ኹሉም ባንኮች ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ስድስት ወራት የደንበኞቻቸውን ወቅታዊ መረጃ እንዲሟሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡
ትዕዛዙን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን መረጃ የማሟላት ሥራ...
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።
መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ኒውጀርሲ ግዛት ዛሬ ተካሄደ፡፡
ሰልፉ የተካሄደው ሕጉን ባረቀቁት የኒው ጀርሲ የኮንግረስ አባል ቲም ማሊኖውስኪ የሚሰሩበት ቢሮ ፊት ለፊት ሲኾን...
ʺዓለምን ናቋት በዝምታም ቀጧት”
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፈጣሪያቸው የተመረጡት፣ ለእርሱም የቀረቡት፣ ሳይሰለቹ ጸጋና በረከት በምድር ይሆን ዘንድ የሚጸልዩት፣ የበጎች እረኛ፣ መልካም መልእከተኛ፣ የሕይወት መምህር፣ የሀገር አድባር፣ በመንፈስ ሲደክሙ ማረፊያ፣ የጨነቀውን ጊዜ ማለፊያ፣ ምድርን የሚባርኳት፣...
የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ የቅድመ ጉባኤ መድረክ ተጠናቀቀ፡፡
መጋቢት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለሦስት ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄደው የነበረው የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ የቅድመ ጉባኤ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል፡፡
በማጠቃለያ መድረኩ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ደመቀ መኮንን "ከዚህ ቀደም በሀገራችን...
“በሀገር ግንባታው ሂደት እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎች እና ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮች...
አዲስ አበባ: መጋቢት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያውን ጉባኤ ከመጋቢት 2 -4/2014 ዓ.ም ያካሂዳል።በጉባኤው 2 ሺህ ሰዎች ይሳተፋሉ። የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶች እና ታዛቢዎች ከተሳታፊዎች መካከል ናቸው።
መጋቢት 3 እና 4/2014...







