ሕገ መንግሥቱ መሻሻል ያለበት ሕዝብን ባሳተፈ፣ ሕግና ሥርዓትን በተከተለ አግባብ መኾን እንዳለበት ፓርቲያቸው እንደሚያምን...

መጋቢት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ሕገ መንግሥቱ ተቀዶ መጣል አለበት፣ ሕገ መንግሥቱም መነካት የለበትም የሚሉት ዋልታ ረገጥ ሐሳቦችን እንደማይቀበል የፓርቲው ፕሬዝዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች...

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዐተ ቀብር ተፈጸመ፡፡

መጋቢት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዐተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ ብፁዕነታቸው በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመዘዋወር ዕውቀትን በመቅሰም አገልግሎት ሰጥተዋል። በሕይወት ዘመናቸው የቤተክርስቲያንን...

ከሢመት እስከ ስደት፣ ከስደት እስከ ሚጠት…

መጋቢት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ለነብያት አትመችም፡፡ ንጉሥም በሀገሩ አይከበርም፡፡ እግዚአብሔርን በመምሰል የኖረ ኹሉ ይሳደዳል እንዳለ ቅዱስ መጽሐፍ፡፡ ክርስቲያኖችን በማሳደድ ክርስትናን ማጥፋት የሚቻል የመሰላቸው ከዲዮቅሊጢያኖስ ያልተማሩ የዲያቢሎስ አበጋዞች ቤተ ክርስቲያኗን ከጉልላቷ ለመናድ መዶሻቸውን አነሱ፡፡...

አየር መንገዱ በአስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት ወደ ባሕር ዳር የሚደረግ በረራ መሰረዙን ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ሥራ አስኪያጅ ተስፋየ ቀለሙ ለአሚኮ እንደገለጹት ከመጋቢት 2/2014 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ በተከሰተ አቧራ መሰል ጭጋግ ምክንያት መጋቢት 3/2014...

አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በወረራ ይዟቸው በነበሩ ቦታዎች የአዕምሮ ሕሙማንን ሳይቀር መግደሉን የኢትዮጵያ...

መጋቢት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአፋርና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ ባለ 110 ገጽ ጥናት ይፋ አድርጓል፡፡ የአሸባሪው ትህነግ ኃይሎች ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል እና...