“አሜሪካ በአማራ ክልል የምታደርገው ሰብዓዊ ድጋፍ እና መልሶ ግንባታ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጋራ መግባባት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ ዶክተር ይልቃል ውይይቱን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ምክክሩ በአማራ ክልል...

ኢትዮጵያ እና ቻይና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነታቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ።

መጋቢት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ዴንግ ሊ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱም በኢትዮ- ቻይና የኹለትዮሽ ፖለቲካ ምክክር ላይ ያተኮረ ነው፤ ለኹለተኛ ጊዜ ነው...

ቻይና በአማራ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን ተሳትፎ አጠናክራ እንድትቀጥል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ዛሬ በቢሯቸው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛሆ ዥዩዋን ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው የቻይናው አምባሳደር ዛኦ ዥዩዋን ኢትዮጵያ ለቻይና...

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 220 ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል።

መጋቢት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 220 የጤና ሳይንስ ተማሪዎቹን የፊታችን ቅዳሜ በወልድያ ባህል አዳራሽ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢኾንም የመመረቂያ ጊዜያቸው በአሸባሪው የትግራይ ቡድን ወረራ ትምህርታቸው...

የገቢዎች ሚኒስቴር በስምንት ወራት 221 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስምንት ወራት 221 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በበርካታ ተግዳሮቶች ውስጥ ኾኖ 221 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ነው ያስታወቀው፡፡ • ከሐምሌ እስከ የካቲት 30/ 2014 ዓ.ም...