ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ኦክስፋም በኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን የሰብዓዊ ድጋፍ...

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዋና ዳይሬክተር ጋብሪኤላ ቡቸርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይቱ ድርቅ፣ ኮሮናቫይረስ፣ ግጭት እና መፈናቀል በኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት አደጋ...

“ርስት አልባ ባለ ርስቶች፣ ባለ ጸጋ ችግረኞች”

መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚያጎርሱት ተርበዋል፣ የሚያጠጡት ተጠምተዋል፣ እንግዳ የሚያሳርፉት በመጠለያ ውስጥ በሐዘን ተቀምጠዋል፣ ለተቸገረ የሚደርሱት የሰው እጅ አይተው እንዲያድሩ ኾነዋል፡፡ ባለ ርስት ኾነው ሳለ ርስት አልባ ኾነዋል፣ ባለ ጸጋ ኾነው ሳለ ችግረኛ...

የደሴ ዙሪያ ወረዳ አሥተዳደር አሸባሪውን የትግራይ ቡድን ለመደምሰስ በተካሄደው የኅልውና ዘመቻ በጀግንነት ተጋድሎ ለፈጸሙ...

ደሴ: መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን አማራን በማጥፋት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያደረገው እኩይ ሙከራው እንዲከሽፍ ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ጎን ተሰልፈው ጀብድ የፈጸሙ የደሴ ዙሪያ ወረዳ የጸጥታ ኀይሎች...

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከተፈተኑት 11 ሺህ 953 ተማሪዎች ዉስጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፉት...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ2013 ዓ.ም በሁለት ዙር ከተፈተኑት 11 ሺህ 953 ተማሪዎች ዉስጥ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡት 3 ሺህ 42 ተማሪዎች ብቻ ናቸዉ። የሰሜን...

መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን የ40 በመቶ ድርሻ ወደ ግል የማዛወር ሂደት አራዘመ።

መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን 40 በመቶ ወደ ግል ለማዛወር የጀመረውን ሂደት ለማራዘም መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ...