የተማሪዎችን ያልተጠበቀ የውጤት መቀነስ ምክንያት ለማወቅ ኹሉን አቀፍ ጥረት እያደረገ መኾኑን የአማራ ምሁራን መማክርት...

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መማክርት ጉባዔው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ያሉ ጉዳዮችን በአንክሮ እየተከታተለ እንደኾነ ገልጿል። የአማራ ክልል 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤት ከዚህ ቀደም ይመዘገብ ከነበረው ያነሰ መኾኑን...

በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች እውቅና እየተሰጠ ነው።

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች የእውቅና መርኃ ግብር እየተከናወነ ነው። በመርኃግብሩ ላይ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፣ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች:- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ (2014-2018) ሰነድ ላይ ሲሆን የመጀመሪያውና...

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው። ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢኾንም የመመረቂያ ጊዜያቸው በአሸባሪው የትግራይ ቡድን ወረራ ትምህርታቸው ተስተጓጉሎና የምረቃ ጊዜያቸውም ተራዝሞ የነበረ መኾኑ ተመላክቷል። ተማሪዎቹ...

‹‹የተማሪዎች ውጤት መቀነስ እኛን ስለሚመለከት ችግሩ እስኪፈታ ቢሮው እስከመጨረሻ ይቀጥላል›› ዶክተር ማተብ ታፈረ

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ የአማራ ክልል ተማሪዎች ያስመዘገቡት ውጤት ዝቅተኛ ነው፡፡ ይህም የአማራ ክልል መንግሥትን እንዳስደነገጠው ነው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የገለጹት፡፡ ዶክተር...