“ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” የተሰኘው ሀገራዊ ጥሪ ስኬታማ ለማድረግ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት" የተሰኘው ሀገራዊ ጥሪ መርኃግብር አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል፡፡
በመግለጫው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንዳሉት በሀገራዊ ጥሪው በመላው ዓለም...
“ሕዝብ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ አመኔታ የሚያጣ ከሆነ ተሻጋሪ የኾነ ችግርን ሊያስከትል ይችላል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በጦረነት ሥነልቦና ውስጥ ኾነው ፈተና መውሰዳቸው እንደጎዳቸው ቢሮው ገልጿል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የ12ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ከክልሉ ምክር ቤት...
ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የፌዴራል መንግሥት በጀት እንዲመድብ የምክር ቤት አባላት ጠየቁ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው እንደቀጠለ ነው።
በጉባኤውም የፌዴራል መንግሥት
ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በጀት እንዲመድብ...
“ኹላችንም የሀገሬ ጉዳይ ያገባኛል፤ ሰላም እናምጣ በሚል ሐሳብ መትጋት ግድ የሚልበት ወቅት ላይ ነን”የሀገራዊ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሥራውን ከመጀመሩ በፊት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከሰላም እናቶች ጋር የትውውቅ፣ የጸሎትና የምርቃት መርኃግብር እያካሄደ ነው።
በመርኃግብሩ ላይ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ...
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የ134 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ እና የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት አስጀመረች፡፡
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጸጥታ ችግር እና በጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚቀርብ የ134 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ እና የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት አስጀመረች፡፡
ዛሬ በይፋ የተጀመረው ፕሮጀክት በአማራ፣...








