በኮርያ መንግሥት ድጋፍ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማበልፀጊያ ማዕከል ሊቋቋም ነው።

መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የኮርያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በአይሲቲ ፓርክ ውስጥ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራ ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታና ድጋፍ ዙሪያ መክረዋል። ማዕከሉ በኮርያ መንግሥት ድጋፍ በ600 ሺህ ዶላር ወጪ በአይ ሲ...

“የክልሉ ሕዝብ በኑሮ ውድነት እየተፈተነ ስለኾነ መፍትሔ ልንሰጠው ይገባል ” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የምክር ቤት አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) መልስ...

በሀገር ደረጃ ካለው የዋጋ ግሽበት አንፃር ሲታይ የአማራ ክልል ከፍ ያለ መኾኑን እና ለዚህም...

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ቀለመወርቅ ምሕረቴ የኑሮ ውድነቱን አስመልክቶ ከክልሉ ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ቀለመወርቅ እንዳሉት በክልሉ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው...

ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ በዘላቂነት ለማቋቋም መንግሥት እንደሚሠራ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ...

መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል እና በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የመንግሥት ሃብት አሥተዳደር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ ከወለጋ ዞኖች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሲሪንቃ ግብርና ምርምር ሐይቅ ንዑስ ማዕከል...

“ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” የተሰኘው ሀገራዊ ጥሪ ስኬታማ ለማድረግ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት" የተሰኘው ሀገራዊ ጥሪ መርኃግብር አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንዳሉት በሀገራዊ ጥሪው በመላው ዓለም...