አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በምሥራቅ አማራ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት መዋቅር ላይ ከ36 ሚሊዮን...

ጎንደር: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት የሥራ አመራር ቦርድ አባላትና የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ ተቋሙ ሥራውን ከጀመረበት ከሐምሌ 2008 ዓ.ም...

“የቻይናና ኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ትስስር ለማጠናከር ይሠራል” የቻይና ኤምባሲ

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቻይና እና ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያላቸውን ትስስር ለማጠናከር እንደሚሠራ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ። በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን በአማራ፣ ሲዳማና ደቡብ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ የሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝተዋል። ኤምባሲው የአምባሳደሩን...

ቢዎች ሚኒስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ...

ሰቆጣ: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣ የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌውና የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታን ጨምሮ የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው በሰቆጣ ከተማ ድጋፍ የተደረገው። የጉምሩክ ኮሚሽን...

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናት አጋለጠ።የወልቃይት...

ሑመራ: መጋቢት 25/2014 ዓ.ም. (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከ1975 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት "ሀለዋ ወያነ" በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ ቀብር የሚፈጸምባቸው ቦታዎችን ማግኘቱን የጎንደር...

“ወልቃይት ላይ እንገናኝ”

መጋቢት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናና ኩሩ የሚወለድብሽ፣ ፈሪ የማይፈጠርብሽ፣ ፍቅር የነገሰብሽ፣ ወተት እንደ ውኃ የሚቀዳብሽ፣ ምርት የሚታፈስብሽ፣ ስምሽ ከፍ ብሎ የሚጠራ፣ ጀግንነትሽ ለሀገር የሚያኮራ አንቺ የወርቋ ምድር እንደምን አለሽ? የተከዜ ዳሯ እመቤት፣...