የአርሶ አደሩ መራራ ሕይወት በተፈናቃዮች የመጠለያ ጣቢያ።
ሰቆጣ: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ጣፈጠ ዘረዮሐንስ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አበርገሌ ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ አቶ ጣፈጠ በግብርና ሥራ አስር ቤተሰብ ያሥተዳድራሉ። አራት ልጆችንም ያስተምራሉ። አንዱን ለዩኒቨርሲቲ አብቅተዋል፤ ኹለቱን ጎጆ እንዲወጡ አድርገው እዛው...
“የትብብር እንጂ የፉክክር ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ አይጠቅምም” ዶክተር ባምላክ ይደግ
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ የራሱ የኾነ የፖለቲካ ባሕል ሊኖረው እንደሚገባም የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር ባምላክ ይደግ ተናግረዋል፡፡
የሰከነ ፖለቲካ የጸናች ሀገር ይሠራል፡፡ የጸናች ሀገር የገዘፈ ታሪክ ይኖራታል፡፡ የሰከኑ መሪዎችና የበሰለ...
በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም።
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ ይገኛል።
ሪፖርቱ በሰብአዊ መብት ላይ የሚነሱ ከባድ ጥሰቶች ከሚባሉት በተጨማሪ በሀገሪቱ...
የሜቴክ የቀድሞ የሥራ ኀላፊዎች የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው።
መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ በነበሩ በሜቴክ የቀድሞ የሥራ ኀላፊዎች ብርጋዴር ጀነራል ጠና ቁሩንዲ እና ሌተናል ኮሎኔል አሰፋ ዮሐንስን ጨምሮ በሦስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው፡፡
ተከሳሾች ስልጣንን ያላግባብ በመገልገል፣ የመንግሥት...
የኅብረተሰቡ ጥያቄዎች መፍትሔ እንዲያገኙ ኹሉም መረባረብ እንደሚጠበቅበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ፡፡
መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር ሰሞኑን ያካሄዱትን ውይይት አስመልክተው በሰጡት ሐሳብ እንዳሉት ከኅብረተሰቡ የተነሱትን ጥያቄዎችን አዳምጠዋል፡፡ ለመፍትሔውም ኹሉም ባለድርሻ አካላት መረባረብ እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...








